BBC Footage of party in Wuhan China
አዲሱ የኮሮናቫይረስ ወረርሺኝ በተቀሰቀሰባት በቻይና ውሀን ግዛት ውስጥ ህይወት ቀድሞ ወደነበረበት እየተመለሰ ይገኛል::
ቢቢሲ አዲስ ባወጣው ቪዲዮ ላይ ሰዎች ያለምንም የፊት ጭምብል ርቀታቸውን ሳይጠብቁ ፓርቲ ሲያደርጉ ያሳያል:: ይህም ቻይና ወረርሺኙን ሆን ብላ ፈጥራለች ብለው በሚያምኑ ሰዎች ዘንድ ቁጣን እየቀሰቀሰ ይገኛል:: ቻይና በግዛቱ ውስጥ የነበረውን የቫይረሱን ስርጭት በፈረንጆቹ ሜይ ወር መሀል ላይ መቆጣጠር መቻሉዋን መግለጿ የሚታወስ ነው::
#BBC