በኢትዮጵያ ተጨማሪ 1,386 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል!

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 22,101 የላብራቶሪ ምርመራ 1,386 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ28 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 414 ሰዎች አገግመዋል።

በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 32,722 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 572 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 12,938 ደርሷል።

#EPHI

#FMOH

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Share via
Copy link
Powered by Social Snap