August 17 2020
ቻይና በአገሪቱ ባለሞያዎች የተሠራ የኮቪድ-19 ክትባት ባለቤትነት አጸደቀች!
ቻይና የተላላፊ በሽታዎች ባለሞያ ባካተተው ቼን ዌይ ቡድን የተሠራውን የመጀመሪያውን የኮቪድ-19 ክትባት ባለቤትነት አጽድቃለች::
ቀደም ሲል ክትባቱ ላይ በተደረገ ሁለተኛ ዙር ፍተሻ ወቅት ደህንነቱ አስተማማኝ መሆኑንና የበሽታ የመከላከል አቅም የመጨመር ምላሽ መስጠቱን ሲጂቲኤን ዘግቧል።
#EBC
Also read
https://doctorsonlinee.com/2020/08/15/ሩሲያ-የኮቪድ-19-ክትባት-ማምረት-ጀመረች/