You are currently viewing በአለም ላይ አጠቃላይ ከኮቪድ-19 ጋር በተገናኘ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 773 ሺህ አልፏል!

በአለም ላይ አጠቃላይ ከኮቪድ-19 ጋር በተገናኘ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 773 ሺህ አልፏል!

በአለም ላይ አጠቃላይ ከኮቪድ-19 ጋር በተገናኘ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 773 ሺህ አልፏል!

በአለም ላይ አጠቃላይ ከኮቪድ-19 ጋር በተገናኘ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 773 ሺህ ሲያልፍ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ ከ22 ሚልዮን ተጠግቷል:: እስካሁን በቫይረሱ ከተያዙት ሰዎች መካከል 14,574,418 የሚሆኑት ከቫይረሱ ሲያገግሙ 6,501,907 ያህሉ ደግሞ አሁንም ቫይረሱ ይገኝባቸዋል ::

ከኮቪድ-19 ጋር በተገናኘ ከፍተኛ የሞት ቁጥር የተመዘገበባቸው የአለም ሀገራት እና የሟቾች ቁጥር:-
1. ??አሜሪካ 173,139
2. ??ብራዚል 107,879
3. ??ሜክሲኮ 56,757
4. ??ህንድ 51,079
5. ??ኢንግሊዝ 41,366
6.??ጣሊያን 35,396
7.??ፈረንሳይ 30,410
8.??ስፔን 28,617
9.??ፔሩ 26,281
10.??ኢራን 19,804
11.??ሩሲያ 15,740
12.??ኮሎምቢያ 15,097
13.??ደቡብ አፍሪካ 11,839
14.??ቺሊ 10,452
15.??ቤልጀም 9,939

#Worldometer

Leave a Reply