You are currently viewing ሩሲያ የኮቪድ-19 ክትባት ማምረት ጀመረች‼️

ሩሲያ የኮቪድ-19 ክትባት ማምረት ጀመረች‼️

August 15 2020

ከ2 ሳምንታት በኋላ የሰራችውን የኮቪድ-19 ክትባትን ማምረት እንደምትጀምር ተናግራ የነበረችው ሩሲያ ስፑትኒክ ቪ የተሰኘው ክትባቷን ምርት አሁኑኑ ጀምራለች::

ዜናውን ይፋ ያረገው የሩሲያ ጤና ሚኒስትር መሥሪያ ቤት ሲሆን ሚኒስቴሩ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ በብዛት የሚመረተው ክትባት በያዝነው ወር መጨረሻ ላይ መከፋፈል እንደሚጀምር ገልጿል።

ቢሆንም ግን በርካታ የዘርፉ ተመራማሪዎች ሩሲያ በችኮላ ያመረተችው ክትባት ሌላ መዘዝ ይዞ እንዳይመጣ ስጋታቸውን እየገለጹ መሆኑን ቢቢሲ ዝግቧል።

#EBC

#BBC

 

Read more about the vaccine

👇👇👇

Leave a Reply