በአለም ላይ አጠቃላይ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ብዛት ከ20 ሚልዮን አልፏል! – August 10 2020

August 10 2020

በአለም ላይ አጠቃላይ ከኮቪድ-19 ጋር በተገናኘ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ከ734 ሺህ ሲያልፍ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ ከ20 ሚልዮን ተሻግሯል:: እስካሁን በቫይረሱ ከተያዙት ሰዎች መካከል 12,915,486 የሚሆኑት ከቫይረሱ ሲያገግሙ 6,396,631 ያህሉ ደግሞ አሁንም ቫይረሱ ይገኝባቸዋል ::

ከኮቪድ-19 ጋር በተገናኘ ከፍተኛ የሞት ቁጥር የተመዘገበባቸው የአለም ሀገራት እና የሟቾች ቁጥር:-
1. 🇺🇸አሜሪካ 165,617
2. 🇧🇷ብራዚል 101,136
3. 🇲🇽ሜክሲኮ 52,298
4. 🇬🇧ኢንግሊዝ 46,574
5. 🇮🇳ህንድ 44,499
6.🇮🇹ጣሊያን 35,205
7.🇫🇷ፈረንሳይ 30,324
8.🇪🇸ስፔን 28,503
9.🇵🇪ፔሩ 21,072
10.🇮🇷ኢራን 18,616
11.🇷🇺ሩሲያ 15,001
12.🇨🇴ኮሎምቢያ 12,842
13.🇿🇦ደቡብ አፍሪካ 10,408
14.🇨🇱ቺሊ 10,077
15.🇧🇪ቤልጀም 9,872

Source:- Worldometer

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Share via
Copy link
Powered by Social Snap