ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 10,919 የላብራቶሪ ምርመራ 801 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስትር ተናግሯል፡፡ ባለፋት 24 ሰዓታት የ10 ሰዎች ሕይወት አልፏል፤አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርን 390 አድርሶታል።
በሌላ በኩል በትናንትናው ዕለት 292 ሰዎች ማገገማቸው የተነገረ ሲሆን ይህም ከበሽታው የገገሙ ሰዎችን ቁጥር 9707 አድርሶታል፡፡ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 22,253 ደርሷል፡፡
May God have mercy on us all!