ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 100 ሺህ የኮቪድ 19 የምርመራ ኪት በድጋፍ መገኘቱን አስታወቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ገፃቸው “የኮቪድ 19 ምርመራን በስፋት በምናካሂድበት በዚህ ወቅት፣ የአጋሮቻችን ድጋፍ ስላልተለየን እናመሰግናቸዋለን። ዛሬ በልገሳ የቀረቡ 100,000 መመርመሪያ ኪቶችን ተረክበናል” ብለዋል።