You are currently viewing በኢትዮጵያ ከኮቪድ-19 ጋር በተያያዘ የተመዘገቡ ሟቾች ቁጥር ከ400 አልፏል‼️ ሰኔ 3 2012

በኢትዮጵያ ከኮቪድ-19 ጋር በተያያዘ የተመዘገቡ ሟቾች ቁጥር ከ400 አልፏል‼️ ሰኔ 3 2012

የሰኔ 3 2012 አ.ም የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር ዕለታዊ ሪፖርት::

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 565 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል::

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 9,035 የላብራቶሪ ምርመራ 565 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 499 ሰዎች አገግመዋል።

በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 22,818 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 407 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 10,206 ናቸው።

Leave a Reply