በሁለት ሳምንታት ውስጥ 97,000 የአሜሪካ ህፃናት ኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል!
በአሜሪካ በመጨረሻዎቹ የጁላይ ሁለት ሳምንታት ብቻ 97,000 ህፃናት ሳርስ-ኮቭ 2(ኮሮናቫይረስ) ተገኝቶባቸዋል:: በአሜሪካ እስካሁን ከተገኙት አምስት ሚልዮን ገደማ በሳርስ-ኮቭ 2 የተያዙ ሰዎች ከ338 ሺህ በላይ የሚሆኑት ህፃናት እንደሆኑ የአሜሪካን የሲቢኤስ ዜና…
በአሜሪካ በመጨረሻዎቹ የጁላይ ሁለት ሳምንታት ብቻ 97,000 ህፃናት ሳርስ-ኮቭ 2(ኮሮናቫይረስ) ተገኝቶባቸዋል:: በአሜሪካ እስካሁን ከተገኙት አምስት ሚልዮን ገደማ በሳርስ-ኮቭ 2 የተያዙ ሰዎች ከ338 ሺህ በላይ የሚሆኑት ህፃናት እንደሆኑ የአሜሪካን የሲቢኤስ ዜና…
የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት የኮቪዴ-19 በሽታ ለመከላከልና በልዩ ትኩረት በሽታውን ለመቆጣጠር የሚያስችል ማህበረሰብ ንቅናቄ እና ምርመራ (ማንም) ዘመቻ፡ 'ምክንያት አልሆንም' በሚል መሪ ቃል ይፋ አድርገዋል፡፡ የ “ምክንያት…
የሰኔ 3 2012 አ.ም የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር ዕለታዊ ሪፖርት:: በኢትዮጵያ ተጨማሪ 565 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል:: ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 9,035 የላብራቶሪ ምርመራ 565 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ17 ሰዎች…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 100 ሺህ የኮቪድ 19 የምርመራ ኪት በድጋፍ መገኘቱን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ገፃቸው "የኮቪድ 19 ምርመራን በስፋት በምናካሂድበት በዚህ ወቅት፣ የአጋሮቻችን ድጋፍ ስላልተለየን እናመሰግናቸዋለን። ዛሬ በልገሳ…
ኒውዚላንድ ያለ ማህበረሰብ ውስጥ ስርጭት ድፍን 100 ቀናትን አስቆጥራለች:: የኒውዚላንድ ጤና ሚኒስቴር እንደተናገሩት በእሁድ ቀን ምንም የኮቪድ-19 አዲስ ታማሚ በሀገሪቱ አልተገኘም:: በሀገሪቱ ውስጥ በአሁኑ ሰአት ኮቪድ-19 ያለባቸው አጠቃላይ ሰዎች ብዛትም…
የአለም ሁለተኛ ባለሀብት ቢል ጌትስና የባለቤታቸው ሜሊንዳ ጌትስ የሆነው ጌትስ ፋውንዴሽን ከአለም ትልቁ የክትባት አምራች ድርጅት ጋር ስምምነት ፈፅመዋል:: ስምምነቱም የሳርስ-ኮቭ 2 (የኮሮናቫይረስ) ክትባትን ከአነስተኛ እስከመካከለኛ ገቢ ላላቸው ሀገራት ህዝቦች…
Updated on April 25 2021 የባህል መድሀኒቶች ንጉስ (ጋርድኔላ ሉሲደም መሽሩም) ይህ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ስሙ የገነነው የፈንገስ አይነት ስሙ ጋኖደርማ ሉሲደም ይባላል:: ይህ መሽሩም ፋን የመሰለ ቅርፅ ያለው…
⬆️ለህክምና አገልግልት እንዲሆኑ ተደርገው ያልተሰሩ የጨርቅ ፊት ማስኮችን ስንጠቀም ማረግ ያሉብን እና የሌሉብን ነገሮች:: #WHO
ጠያቂ:- ወጣት ወንድ ጥያቄ:- ሰው ለምን ራሰ በራ ይሆናል? የእኛ መልስ ራሰ በራነት ምንድን ነው? መነሻው እና ህክምናው ምንድን ነው? ፀጉር በማንኛውም የሰውነታችን ቆዳ ላይ ከእጃችን መዳፍ እና ከእግራችን ሶል…
ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 10,919 የላብራቶሪ ምርመራ 801 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስትር ተናግሯል፡፡ ባለፋት 24 ሰዓታት የ10 ሰዎች ሕይወት አልፏል፤አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርን 390 አድርሶታል። በሌላ በኩል በትናንትናው ዕለት 292…